MagentaKoala6841#businessሰላም ራይድ መስራት ፈልጌ ነበር ፡፡ መንጃ ፍቃድ አለኝ፤ የስራ ልምድም አለኝ ፡፡ በ ገቢ ምሰራለት ሰው ነው ሚያስፈልገኝ ምን ማድረግ እችህላላሁ?May 04, 20220 engagements