#beauty
ሰላም ንፁህ ቀሲል የት እና በስንት ዋጋ ማግኘት እችላለሁ እና ቦታውን???🙏🙏 thanks😁😁
May 03, 20222 engagements
ሰላም ንፁህ ቀሲል የት እና በስንት ዋጋ ማግኘት እችላለሁ እና ቦታውን???🙏🙏 thanks😁😁
May 03, 2022አዲስ አበባ ከኾነ አላውቅም ግን ድሬዳዋ የሚሄድ ሰው ካገኘሽ ወደ አሸዋ አካበቢ አለ።
May 04, 2022Bole Michael alelish be 10 br, originalu Qasil fezaza green new coloru
May 05, 2022