አንድ የታዘብኩት ነገር ለኦርቶዶክሳውያን.. ቤተ ክርስቲያን በ Normal ቀን አንዲትም መልከመልካም ሴት ተመልክቼ አላቅም በበዓላት ቀን ሚሄዱ ሴቶችም ወይ ከወንድ ጋ ነው ወይ ካንዲት ጓደኛዋ ጋ እሱንም just for minutes ከጥሩ ቤተሰብ የወጡ ወንዶችም እንደዛው ቤተክርስቲያን ውስጥ ምታዘባቸው ሁሉ life broke ያረገቻቸው ሰው ናቸው ለምንድነው ከፈጣሪጋ ልናወራ ማንሄደው ለምንድነው ልናመሰግነው ማንሄደው???
May 03, 2022😂😂 ሀይማኖተኛ ሴት እዛ ነው የምትገኘው / ሀይማኖተኛ ወንድ እዛ ነው የምገኘው ... በሚል ከዛ ውጭ ... 😜😜😜 just for joking ግን የራሴን ልንገርህ እኔ እኔ አዎ በታላቅ በዓላት ላይ ከጓደኞቼ ጋር ከተመቻትም ከፍቅረኛዬ ጋር ነው የምሄደው ም/ቱም በጣም ብዙ ህዝብ ነው ያለው እና እዛ ጋር ብዙ ድምፅ አለ ከፈጣሪ ጋር ለማውራት ደሞ ዝምታን እመርጣለው በበዓል ቀን momentን ነው የምፈልገው አብሮ መዘመር ፣ ከበሮ መምታት ፣ ፎቶ መነሳት ምናምን ምናምን ..... ከእሱ ጋር ማውራት የፈለኩ ቀን ግን በአዝቦት ቀን ብቻዬን ሄጄ ነው የማድረግው that is my trend
May 04, 2022