To hide their Insecurities and to feed their ego
May 03, 2022To hide their Insecurities and to feed their ego
May 03, 2022because they lack the concept of manners, aren't truly following whatever believe/religion they are following, and the environment they grew up in also affects their behavior
May 03, 2022ሰው ነህ መላእክ ወይ ደሞ ባህታዊ መነኩሴ እስካልኾንክ ድረስ በውስጥህ መጥፎም ጥሩም አስተሳሰቦች አሉ። መጥፎው ለማድረግ ቀላል ነው። ካስተዋልክ የሀሰት ወሬ በምን ፍጥነት እንደሚዳረስ...ባልንጀራህን እንደራስህ ውደድ የሚለውን ብናከብር ኖሮ ከራሳችን አስበልጠን ለሰው እናስብ ነበር። ለኔ የሚታየኝ ራስ ወዳድ መኾናችን ለዚህ እንደዳረገን ነው። በነገርህ ላይ ሰላም ያጣነውና የብዙህ ችግሮቻችን ምክንያት ይመስለኛል (ራስ ወዳድነት) አንዱ ከጎኑ ላለ አብልጦ የሚያስብበት ዓለም utopia። ምናባዊ ናት
May 03, 2022bewestachn alasfelagi yehone competition slale new kesew belten andegna mehon slemnfelg sewochn disgrace enadergalen
May 03, 2022