Teoflona155
#education
Hope university college ለቡ ያለው ለ architect ስንት ነው ክፍያው እንዴትስ ነው የሚከፈልው? እና ዶርም ትይዞ መሰለኝ የሚማሩት እና እቤት አየተመላለስኩ ነው መማር የምፈልገው እና ይሄንን እስኪ ንግሩኝ ብታምም urgent ነው 🙏🙏🙏አመሰግናለሁ!!!
May 03, 20226 engagements
Hope university college ለቡ ያለው ለ architect ስንት ነው ክፍያው እንዴትስ ነው የሚከፈልው? እና ዶርም ትይዞ መሰለኝ የሚማሩት እና እቤት አየተመላለስኩ ነው መማር የምፈልገው እና ይሄንን እስኪ ንግሩኝ ብታምም urgent ነው 🙏🙏🙏አመሰግናለሁ!!!
May 03, 2022Kfyaw ke 2000 birr belaay nw , mimarut dmo bet eyetemelalesu nw enji dorm yelewm
May 03, 2022