sewoch mn sltefu new koy deha honew miweledut....weys bemn mknyat new habtam honew miweledut?....what made the difference??
May 02, 2022ድህነት አቧራ ነው የምታራግፊው።የሆነ ሰው ደሀ ቤተሰብ ውስጥ ስለተወለደ ተበድሏል ማለት በራሱ "ድህነት" እሱ ነው።ምን መሰለሽ በራስሽ ሰርተሽ መለወጥ እንደምችይ ካሰብሽ ከሀብታምም ተወለድሽ ከደሀ አንቺ ላይ ምንም ስሜት አይፈጥርብሽም በርግጥ ከሀብታም የተወለደው ነገርየውን ቀለል ሊያረግለት ይችላል ነገር ግን የሁለቱም መዳረሻ አንድ ነው።እና ፈጣሪሽን ተሸክሞ የሚያኖረኝ ሀብታም ቢተሰብ ስጠኝ ሳይሆን ባለፀጋ የሚያረግ አዕምሮ እና አስተሳሰብ እንድገነባ እርዳኝ በይው።
May 03, 2022