ሰላም Guys አሁን ስለአለዉ ስለሀገራችን ሁኔታ ምን ታስባላችሁ???? ማለት ሰሞኑን ጎንደር ላይ ተፈፀመ የተባለዉ ነገር በጣም የገነነ አይመስላችሁም ለምንድን ነዉ አማራ ላይ እና ፋኖ ላይ እንደዚህ የሚገነዉ???#Why #ኦነግ ሸኔ የሚባል ወሮበላ ቡድን ያን ያህል ህዝብ ሲገድልና ሲያፈናቅል ዝም እየተባለ አማራ ክልል ግን የሆነ ነገር ኮሽ ባለ ቁጥር በአለም ዙሪያ የሚዳረሰዉ ለምንድን ነዉ???#WHY የአማራ ህዝብስ እጣፈንታዉ ምንድን ነው እየተገደለ ሊዘልቅ ነዉ መፍትሄዉ ምንድን ነዉ ትላላችሁ ???ከኢትዮጵያ መገንጠል ወይስ ሌላ እንደኔ ስልጣን ላይ ያለዉ.... መዉረድ አለበት እላለሁ ካለበለዚያ የመጠዉ መጦ መገጠል!!! please please please እስኪ ምን ታስባላችሁ ????? ሀገራችንን በዉይይት እናቅና የሚወቀሰዉ ተወቅሶ የሚበረታታዉ ተበረታቶ ሀገራችንን ወደ ሰላሟ መመለስ አለብን!!!! ጎበዝ እንንቃ.....እንንቃ እንንቃ!!!!! ጎበዝ እንንቃ.....እንንቃ እንንቃ!!!!! ጎበዝ እንንቃ.....እንንቃ እንንቃ!!!!!
May 02, 2022መገንጠል መፍትሔ ሆና አያቅምም መፍትሔ ሊሆን አይችልምም።አባክ ይህን ቃል ከአዕምሮህ አውጥተህ ጣለው።
May 02, 2022