#entertainment
Hey people እስቲ please please ግሮቭ ጋርደን walk ስለሚባለው መናፈሻ ንገሩኝ ከመሄደ በፊት ውድ ናቸው ሚባለው እውነት ነው?? ፎቶ መነሳት አይቻልም ተብያለው please tell me yalewn negr Thank you
May 01, 20222 engagements
Hey people እስቲ please please ግሮቭ ጋርደን walk ስለሚባለው መናፈሻ ንገሩኝ ከመሄደ በፊት ውድ ናቸው ሚባለው እውነት ነው?? ፎቶ መነሳት አይቻልም ተብያለው please tell me yalewn negr Thank you
May 01, 2022ብዙም ውድ አይባልም ኖርማል ነው ፎቶ ደሞ ይቻላል ።
May 02, 2022snt nw megbyia enam mgbacgews wagaw?
May 02, 2022