#religion
Sewoch dagma tensaye mndnw malete getachn degami moto nbr?
May 01, 20223 engagements
Sewoch dagma tensaye mndnw malete getachn degami moto nbr?
May 01, 2022#ዳግም_ትንሣኤ! ጌታችን ዐሥሩ ደቀ መዛሙርት ባሉበት ቅዱስ ቶማስ ግን ባልነበረበት ተገልጦ ነበር፤ በዚህች ዕለት ቅዱስ ቶማስ ባለበት በዝግ ቤት ሳሉ ተገልጾላቸዋል፤ ‹‹..ከስምንት ቀን በኋላም ደቀ መዛሙርቱ ደግመው በውስጥ ነበሩ፤ ቶማስም ከእነርሱ ጋር ነበረ፤ ደጆች ተዘግተው ሳሉ ኢየሱስ መጣ፤ በመካከላቸውም ቆሞ ‹‹ሰላም ለእናንተ ይሁን›› አላቸው፡፡ ከዚህ በኋላ ቶማስን ‹‹ጣትህን ወደዚህ አምጣና እጆቼን እይ፤ እጅህንም አምጣና በጎኔ አግባው፤ያመንህ እንጂ ያላመንህ አትሁን›› አለው፡፡ ቶማስም ‹‹ጌታዬ አምላኬም›› ብሎ መለሰለት፡፡ (ዮሐ. ፳፥፳፯-፳፰)) በዚህም የተነሣ ይህ ዕለት ዳግም ትንሣኤ ተብሏል፡፡
May 02, 2022Le dekmezamurtu yetgeltbet nw
May 02, 2022#Legend... Yargbet new
May 02, 2022