Indet nachulign Here we go የምወዳት ልጅ አለች በጣም ማለት ነው ነግሬያታለሁ ግን ይሀው አመት ሊሞላ ነው ምንም ነገር አልመለሰችልኝም☹️ ደሞ አንድ class ነን ሁሌ ነው የማየት እኔ ደሞ ሴቶችን መነገር አልችልም እና እኔ የሆነች ልጅ አላች የማዋራት ድንገት ቅናት ተሰምቷት ከወረችኝ ብዬ ነው አውቀዋለሁ crazy idea እንደሆነ ምን ላርግ
May 01, 20221 amet gym bsera erasu tmeta nber🤣
May 01, 2022