Muruta68
#technology
ሰላም ለሁላችሁም ይሁን።የኔ ጥያቄ ግሩኘ ላይ አይታችሁ ከሆነ አንዳንዶች በረሳቸው አካውንት ሳይሆን በከፈቱት ቻናል ከሰዎች ጋር ያወራሉ።ይሄን እንዴት ማድረግ እንደምችል ብታስረዱኝ እደሰታለሁ ።
May 01, 20224 engagements
ሰላም ለሁላችሁም ይሁን።የኔ ጥያቄ ግሩኘ ላይ አይታችሁ ከሆነ አንዳንዶች በረሳቸው አካውንት ሳይሆን በከፈቱት ቻናል ከሰዎች ጋር ያወራሉ።ይሄን እንዴት ማድረግ እንደምችል ብታስረዱኝ እደሰታለሁ ።
May 01, 2022አብረህ ለመኖር እኮ ቤት ብቻ አደለም መስፈርቱ። እና የምትወዳትና የምትወድህን ስታገኝ ማን ያቃል ቤት ይኖራትም ይሆናል😁
May 01, 2022ግሩፑ ውስጥ ከገባህ በኃላ ከስር በግራ በኩል የአንተ account አለ እሱን ስትነካው SEND MESSAGE AS ብሎ የአንተን account እና CHANNEL ያስመርጥሀል በቻናል ከፈለክ ቻናልህን ትመርጣለህ ከዛ በቻናልህ ማውራት ትችላለህ
May 01, 2022Telegramshn update adergiw keza Chanal kalesh sticker memrechaw ga lebchawa profilesh tmetalesh esun nektesh channalsh lay select tadergiwna message melak nw
May 01, 2022Yerasih channel kaleh bemtsfiaw bestegra bekul marach yametalhal.
May 01, 2022