ኸረ የኦነግ ሸኔ ነገር ምን ይሻላል ከ6 ወር በፊት አባት እና ልጅን ገሎ ከአካባቢው ተሰወረ።ትናንት ማታ ደሞ እስካሁንም ቁጥራቸው ግልፅ ያሎኑ ሰዎችን መግደሉን ሰማው የማቃቸው ብቻ 4ሰዎች በትናንትናው እለት ተገለዋል።እና በዛ አቅራቢያ ላሉኝ ዘመዶቼ ጨንቆኛል😔 በመጀመሪያ የተገደሉት በጣም የቅርብ ዘመዶቼ ነበሩ.....በዛ ላይ ኦሮሞዎችንም ነው እየገደለ ያለው።አላማው እስካሁንም ሊገባኝ አልቻለም😒😒 ደሞ መንግስት ምን እስከሚፈጠር ነው የሚጠብቀው ቆይ? አዳማ እና አዋሽ መሀል የምትገኝ "እሮጌ" የምትባል ቦታ ላይ ነው የተፈፀመው። እና ስለ ሸኔ ያላችሁን መረጃ አጋሩኝ እስኪ በጣም የተደራጀ ሀይል ነው ወይስ የትንሽ ግለሰቦች ስብስብ?...መንግስት እስካሁን ሊቆጣጠረው ያልቻለው በምን ምክንያት ነው?.... እስካሁን ሴት አልገደሉም እና እዛ ያሉትን ዘመዶቻችንን ወደዚህ ኑ ስንላቸው ሴት አይነኩም ከህዝቡ ጋር አብረን እንደሆንን እንሆናለን ይላሉ እና እውነት ሴት አይነኩም እነዚ ሰዎች?
May 01, 2022"መንግስት ምን እስኪፈጠር ነው እየጠበቀ ያለው" ነው ያልከው 😂😂😂 ትላንትና ነው እንዴ ከስቴት የመጣሀው?
May 01, 2022