12+ nenege ወራቤ nebr yedersenge ena lemehede eyetzegajew neber gn semonune eza yalw huneta safe nw wys adelem milwn neger metawku help me out
Apr 30, 2022ወዳጄ አይዞህ እንዲህ አትፍራ። እኔ የወራቤ ነዋሪ ወሎዬ-ስልጤ ነኝ። በሰአቱ በጎንደር ጉዳይ በነበረው ነገር በንዴት እና በስሜት ተነሳስተን ነው የበቀል እርምጃ የወሰድነው። የኛ ሳን ጆርጅ የሚባል ናይት ክለብ እና መሐሪ ሆቴልን በማጥቃታችን አልፀፀትም። የስካር እና የዝሙት መናገሻ ስለሆኑ እና ሙስሊሙን ወጣት ስላበላሹብን። ቤተክርስቲያኑን ማቃጠላችን ግን ትልቅ ስህተት መሆኑን አምናለሁ። ግን እንኳንም ተቃጠለ ባይ ነኝ። ምክንያቱም የጎንደሩን እና ደባርቁን በጣም በትንሹም ቢሆን ተበቅለናል። ግን የሚገርምህ እንደዛ ረብሻ ከተነሳ በኋላ ስልጤ ረብሻ ስላልለመደ የቆሰሉትን ሀኪም ቤት ወሰድን የሞቱትን ቀበርን። ሰላማዊ የነበሩትን ክርስቲያናውያን ከግንፍልተኛ ወጣቶች እና መበጣበጣችንን ከሚመኙ ጠላቶች ለመታደግ ብለን ከነልጆቻቸው እኛው ቤት አሳደርናቸው። በነገው እለት ሁሉም ወደ ጉዳዩ ወደ ስራው ነው የተበተነው። እንደ ጎንደራውያን አሸባሪዎች ሴቶችን መድፈር በጥይት መረፍረፍ የሞተ እሬሳ አንሰጥም ማለት አልነበረም። በቃ ይኀው ነው። ከዩኒቨርሲቲ የመጡት ወጠጤዎች ጎንደር የለመዱትን ማቃጠል እዚህ ሊደግሙብን ሲሰባሰቡ አይቀጡ ቅጣት ቀጣናቸውና ተውናቸው። ከዛ ልዩ ሀይሉ ሲመጣ ታፍሰው ከርቸሌ ዱብ አሉ። ሰላማዊ ተማሪ ሆነህ #ትምህርትህን_ብቻ የምትማር ከሆነ በእርግጠኛነት ተንከባክበን በሰላም እናኖርሃለን። በሰላም ተምረህም ትሄዳለህ። ረብሻ ረብሻ የሚሸትህ ከሆነ ግን ባትመጣ ይሻላል ባይ ነኝ።😁 ከላይ ከዘመድኩን በቀለ ቻናል የተላከልህ ቪድዮ መጠጣም ጥጋበኛ ውርጋጦች ተደራጅተው መስጂዳችንን ሊደፍሩ ሲሞክሩ የሆነ ነገር ነው። (ልጁ በሚመታበት ቦታ አልነበርኩም። ቸርቹ ጋ ነው የነበርኩት።) ስልጤ ዞን99.9% ሙስሊም ብቻ ነው። ቀሪው 0.1% ከሌላ ቦታ የመጡ እና በኛ ፈዛዛነት ወደ ጴንጤነት የተቀየሩ የገጠር ነዋሪዎች ናቸው። እንደ ጎንደር መስሎህ ኢስላም እና ሙስሊሙ ላይ ተንኮል እና ሴራ መሸረብ ከፈለግክ ድ ር ሽ እንዳትል። ካልሆነ ግን #ሀበይ_ቦገሬት_መጣሙ ብለን በስልጤ ባህል እንቀበላችኋለን።
May 01, 2022