ሰላም ለእናንተ ሁለት ታዳጊ ያው ወጣት በሏቸው በቤተክርስቲያን እንጋባ ቢሉ እና ያለ ቤተሰብ ፈቃድ በድብቅ ቢሆን ይፈቀዳል እንዴ እነሱ እንደሚሉት ከሆነ ለህይወታቸው ይጠቅማል
Apr 30, 2022Yechi ngr lmn endehone gebtognal lebel😂😂
May 01, 2022ሰላም ለእናንተ ሁለት ታዳጊ ያው ወጣት በሏቸው በቤተክርስቲያን እንጋባ ቢሉ እና ያለ ቤተሰብ ፈቃድ በድብቅ ቢሆን ይፈቀዳል እንዴ እነሱ እንደሚሉት ከሆነ ለህይወታቸው ይጠቅማል
Apr 30, 2022Yechi ngr lmn endehone gebtognal lebel😂😂
May 01, 2022Ene yemichal aymeslegnm malet yebetesebachewn fkad sayagegnu be betechrstian megabat mihon aydelem mknyatum e/r yebetesebachun fkad adrgu slemil Beteseb asamnew megabat yshalal
May 01, 2022,ንሰሀ አባት ማማከር እና ጉዳዪን በትክክል ነገሮ የሚሉትን መስማት ነው።
May 01, 2022Awo enditawek kalfelegu bedebek megabat yechelalu yenesu wesane nw Eko neseha abatochen yamakru
May 01, 2022ለምን መደበቅ አስፈለገ
May 01, 2022በጣም ነው እንጂ ጥቅም ያለው ብዙ ማብራራት ይቻላል ግን አንደኛው እግዚአብሔር እንዲፈቅድ እንዲያቀው በችግራቸው ግዜ እሱ እንዲረዳቸው ከኋላ ብዙ የጠላት ሴራ ሊኖር ይችላል እና ከዛ እንዲጠበቁ ይህ ትንሹ ነው ሌላም ብዙ አለ
May 01, 2022Ena be dbk abatoch eshi yilalu inde sijemer
May 01, 2022Beteseb fikadegna aydelem nw weys masawek ayfelgum nw. Either way i think it depends on your intention, lemangnawm ntsha abathn amakrachew
May 01, 2022በደንብ ይቻላል
May 01, 2022beFirma yishalal
May 01, 2022