እኔ ብቻ ነኝ ግን በዚህ አለም መኖር ትርፉ ስቃይና ሃጥያትን በላይ በላይ መጨመር እንደሆነ የሚሰማኝ። በቃ በዚህ አለም መኖር እስጥልት ነው ያለኝ። በቃ ስለ ነገ መልካም ብሩህ ተስፋ አይታየኝም። ዛሬ ሞቸ ይሄን አለም ብገላገል በጣም ደስ ነው የሚለኝ። እስኪ እንደዚህ ያጋጠማችው፤ ሰወች ካላችው እንዴት እንደተወጣችውት ንገሩኝ።
Apr 30, 2022ህይወት 70 አመት አይደለም። ህይወት ዘላለማዊ ነው። አፈር በሸክላ ሰሪው እጅ ሸክላ ነው ሌሎች ዘንድ ግን የማይጠቅም ጭቃ ነው። ምን ተሰማክ የማጠቅም ህይወት ምንም እንደሆነች አሰብክን? እንደዛ ከሆነ ሰሪህ አምላክ አለክ። አንተ እሱ እጅ ላይ value ያለ ሰው ነህ። አየ ከአምላካችን መራቃችን ህይወት ምንም sense እንዳይሰጠን ያረገናል so ወደ ሰሪህ ጋር ሂድ።
May 01, 2022