ሰላም ሰዎች ...ዛሬ የማወራችሁ ሀዘኔን እንድትጋሩኝ ነው። እንጂ የማደርገውን እንድትነግሩኝ አደለም ግን እስቲ ሀሳብ አስቀምጡ.....? ልጁን በጣም ነው የምወደው ከምወድለት የማይዳሰሱ ነገሮች በላይ እኔን ወደሱ እንድጠጋ የሚስበኝ የሆነ ሀይል አለ...እናም ከወራቶች በኋላ ካንቺ ፍቅር ይዞኛል አለኝ። ምንም አላሰብኩበት ተመሳሳዩን ነበር የመለስኩለት...እና አብረን ሆንን እኔ በግሌ ማንኛውም ሰው የማይረዳው የስነ ልቦና ችግር አለብኝ። የሚገርመው እሱ በራሱ አሁን ባለበት ወይም መንጋው በሚመራበት ደረጃ ሊረዳኝ በፍፁም አይቻለውም! ግን ከእሱ ውጪ ሁለት ሰዎች ይረዱኛል...እና ከሁለቱ አንዱ ባለሙያ sex መጀመር እንዳለብኝ ነገረኝ...ያለበለዚያ እንደማብድ ...ልክ ብሏል! ያለብኝ የስነልቦና ቀውስ ከዕለት ወደ ዕለት እየገደለኝ መቷል...እነዚህን ህመሞች ለመቀነስ ሲባል የግድ መጀመር አለብኝ😔 እኔ ያ እንዲሆን አልፈለኩም በፍፁም !
Apr 29, 2022ተልሚድ yemil metsihaf lay silezi neger anbibe neber gn yesua yemersat beshta neber ena sex balemaregua mutalech mecheresha lay esua ras wedadnet new bla neber yetewechiw To save ur life bcha sayhon abreshiw mitnorie mrechina argi mareg yalebshn
Apr 30, 2022