#other
መገናኛ አካባቢ አሪፍ የሆነ ዋይፋይ አክሰስ ያለበት ካፌ ብዙ ሰው የማይበዛበት ጠቁሙኝ?
Apr 29, 20223 engagements
መገናኛ አካባቢ አሪፍ የሆነ ዋይፋይ አክሰስ ያለበት ካፌ ብዙ ሰው የማይበዛበት ጠቁሙኝ?
Apr 29, 2022ታየኝ እኮ መገናኛ ሁኖ ሰው የሌለበት ቦታ😂
Apr 30, 2022i said ሰው የማይበዛበት ሰውማ የትም አለ read carefully
Apr 30, 2022ኧረ መገናኛ ሁኖ ሠው የማይበዛበት ካፌ የለም
Apr 30, 2022