ክርስቶስ በሚሞትበት ሰዓት ተመልሶ እንደሚነሳ ያወቀው ነበር። ታድያ ይህንን አውቆ ሞቶ ከነበረ መስዋዕትነቱ ምንድን ነው?
Apr 29, 2022ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ በመሆኑ እንደ ሰው እያንዳንዷ ግርፋት እና ስቃይ ስለ እኔ እና አንተ ተሰምቶታል። በፍፁም አምላክነቱ ደግሞ ሞትን ድል አድርጓል ስለዚህ ለኛ የምናስበው እስከ መስቀል እና መስቀል ላይ የየሆነልንን ፍቅር ነው።
Apr 29, 2022