ለሙስሊሞች ክርስቲያን ኦር የሌላ እምነት ተከታይ ያረደውን እንስሳ መመገብ ሀራም ነው ይመስለኛል።ነገር ግን እስኪ ደሊል(ማስረጃ ስጡኝ)።ለምሳሌ እንጀራ እየገዛ ሚበላ ሰው ከክርስቲያን ቤሆን ሴትዮዋ ስትጋግርም ወላ ስትሸጥ እንኳን በስማም ብላ ነው እንበል ታድያ ያ ሙስሊም እንጀራውን ገዝቶ ለምን ይበላል?ከበላ ደግሞ።ስጋውንስ ቢበላ ምን ችግር አለው? በሌላ በኩል ደግሞ ነብያችን የክርስቲያን ስጋ በልተው ያውቃሉ ሲባል ሰምቻለው።ተሳስቼ ይሆን?
Apr 29, 2022"" ዛሬ ለእናንተ መልካሞች ሁሉ ተፈቀዱላችህ፡፡ የእነዚያም መፃህፍን የተሰጡት ሰዎች ምግብ(ያረዱት) ለእናንተ የተፈቀደ ነዉ፡፡ ምግባችሁም ለእነርሱ የተፈቀደ ነው፡፡"" ሱረቱል ማዒዳ፡ ቁጥር 5
Apr 30, 2022