#relationships
ጋይስ ከፍቅረኛዬ ጋር አሪፍ ቦታ ለመሄድ አስበን ነበር i mean privacy ያለበት ቦታ አሪፍ ጌዜ ምናሳልፍበት የሆነ. she's like የሌለ አይናፋር እና አዛ አደረገችኝ ብችል ሰው የሌለበት ማርስ ላይ ሁላ ይዣት ብሄድ ነው ሚቀላት 😂 Any ways keketema bezum sayrik ለመዝናናትም ለመቆየትም የሚሆን perfect bota ጠቁሙኝ PLZ🙏
Apr 29, 202216 engagements