Guys please help me any volunteer or intern or just benetsa magelgelm lyhonm yechlal heje magelgel felgalew ena metawkut company Kale tekumugn🙏🙏
Apr 28, 2022#Busara የቡሳራ ሻምፕዮና የወጣቶችን ተሳትፎ ለማበረታታት እና የስራ እድልን ለመፍጠር እንዲሁም ውጤታማ እና ጤነኛ የሆነ እውቀትን እና ክህሎትን ያማከለ የማህበረሰብ ትስስር መድረክን ለማጎልበት ዓላማ አድርጎ በየዓመቱ የሚካሄድ ውድድር ነው። ይህ ውድድር ለወጣቶች እና ለህብረተሰቡ አስደሳች ጊዜ ማሳለፍያ እንዲሆን በስምንት ነገዶች በአራት የፍልሚያ መድረኮች (ብዙዎች የሚጫወቱትን ‹ጆተኒ›፣ በአፍሪካን ወጣቶች የተፈጠረውን አዲሱ ስልታዊ ጨዋታ ‹ቡሳራ› በዲጂታል መልክ እንደገና የተሰራው ባህላዊ አፍሪካዊ ጨዋታን ‹ገበጣ› እና ተወዳጁን ፑል) ለሚጋጠሙ ተጫዋቾች አቅምን የማሳያ መድረክ ሆኖ ያገለግላል። https://etgames.org/busara/ በዚህ ውድድር መሳተፍ ለምትፈልጉ በ +251969140738 ወይም ቴለግራም በቀጥታ @KiraNoah ሊያገኙን ይችላሉ። You can also be a volunteer.
Apr 29, 2022