ሰላም ሰዎች እኔ ምለው ጎንደር ላይ የተወሰነ አስቸጋሪ የኦርቶዶክስ ተከታይ ሙስሊሙን ገደለው ተባለ ። ተወገዘ ሰልፍ ተወጣ ወንጀለኛ ይቀጣ ተባለ ከዛ ስልጤ ደሞ ተነሳ እና ኦርቶዶክስ ቢተክርስቲያን አቃጠለ አይይይ ተበቃቅለው ነው ተባለ ቆይ እኛ ጴንጤ ምን አድርገን ነው ስልጤ ላይ 3 ማምለኪያ ቤተክርስቲያን ሚቃጠለው 😭😭
Apr 28, 2022Islam hates us both ...thats fact
Apr 29, 2022