Nanuu186
#relationships
ጥያቄ ለሴቶች:- ለምንድነው ሴቶች ቆንጆ ወንድን ለጓደኝነት ምትፈሩት/ማታምኑት?? በትዳር ተሳስራችሁ እንኳን ምንም እርግጠኛ አትሆኑም። ለምን?
Apr 28, 20227 engagements
ጥያቄ ለሴቶች:- ለምንድነው ሴቶች ቆንጆ ወንድን ለጓደኝነት ምትፈሩት/ማታምኑት?? በትዳር ተሳስራችሁ እንኳን ምንም እርግጠኛ አትሆኑም። ለምን?
Apr 28, 2022Endene wendoche konjo sihonu mostly dumb yehonalu maletem bizu gizeyachewen their look lay nwe gize mifejute and be melkachewe becha rely yehonalu ena personality lay menem neger ayserume
Apr 29, 2022ምክንያቱም ሁሌም ቢሆን ብዙ ፈላጊ ና አፍቃሪ ስለሚኖራችሁ የተሻለ ስታገኙ ጥላችሁን የምትሄዱ ስለሚመስለን
Apr 29, 2022Yaw lela sw yiwesdibignal mil firach silale newa
Apr 29, 2022ብዙ ፈላጊ / አፍቃሪ ስለሚኖራችሁ የተሻለ ስታገኙ ጥላችሁን የምትሄዱ ስለሚመስለን። ይህ መልስ ሀብታም ወንድንም ይጨምራል። እንደዚህ አይነት ጥያቄ ካለህ @fiker_godana ላይ የሚለቁትን ብታነብ (ብትጠይቅ) ነው ምመክርህ
Apr 29, 2022Erasachewn slemiyaweku ymeslegnal
Apr 29, 2022Bizu gize yetshale tagegnaleh yemilu gudegnoch zuriaw sleminoru
Apr 30, 2022Betefetroachew swn ayamnum ena yikenalu leza meselegn
Apr 29, 2022