SternRaven96101
#technology
ሰዎች ሳምሰንግ ጋላክሲ M12(india)wn ገዝቼ ነበር 128 ጂቢ በ 6 ጂቢ ራም እና እስኪ ስልኩን የተጠቀማቹት እንዴት ነው አሪፍ ነው እና ስንት ገዛቹት እኔ 12,500 ነው የገዛሁት እስኪ ስልኩ ተመችቷችኋል?
Apr 28, 20224 engagements
ሰዎች ሳምሰንግ ጋላክሲ M12(india)wn ገዝቼ ነበር 128 ጂቢ በ 6 ጂቢ ራም እና እስኪ ስልኩን የተጠቀማቹት እንዴት ነው አሪፍ ነው እና ስንት ገዛቹት እኔ 12,500 ነው የገዛሁት እስኪ ስልኩ ተመችቷችኋል?
Apr 28, 2022Yt new ygezakew😊
Apr 29, 2022Megenagna mnew arif new?
Apr 29, 2022ከA12 ጋ ተቀራራቢ ናቸው ግን m ቤት ስልኮች ማንኛውም ግዜ ባትርያቸው የተሻለ ነው ያው gbውም አሪፍ ነው
Apr 28, 2022Kemegzateh befit neber eko mamaker yeneberebeh
Apr 29, 2022