Is there a possibility of renewing my passport online?? If not is ministry of foreign affairs open?? How much time do they need to renew it?? How much will it cost me normally and if i want it fast?
Sep 14, 2020Nat sure about domestically yehen service meet mejemerachewun but they have started the service abroad.👇 በአሜሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያን ባሉበት ፖስፖርትና መታወቂያ ማሳደስና መረከብ የሚችሉበት ስርአት ተግባራዊ ሆነ❗️ ⚡️ በአሜሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያን እና ትውልደ ኢትዮጵያን ወደ ኤምባሲ መምጣት ሳያስፈልጋቸው ባሉበት ሆነው ፖስፖርት እና የትውልድ ኢትዮጵያን መታወቂያ (Origin ID) ማሳደስና መረከብ የሚችሉበት ስርአት በመዘርጋት ተግባራዊ ማድረግ ተጀመረ። ⚡️ስርዓቱን የኢሚግሬሽን ዜግነት እና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና ቪዲቸር ከተባለ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ጋር በመተባበር ነው ተግባራዊ ማድረግ የጀመረው። ⚡️በስርአቱ የሚጠቀሙ ተገልጋዮች የታደሰ ፓስፖርት ወይም ትውልድ መታወቂያ በ15 ቀን ማግኘት ይችላሉ ተብሏል። ⚡️በተጨማሪም ወደ ኤምባሲ በመመላለስ የሚያጠፉት ግዜና ወጪ አይኖርም። ⚡️የተዘረጋው ስርዓት ለ6 ወር በሙከራ የሚቆይና ያመጣው ለውጥ የሚገመገም ሲሆን፥ ውጤቱ ታይቶ በሌሎች ሀገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ደረጃ በደረጃ ተግባራዊ የሚደረግ ይሆናል። 🦁• @ThinkAbyssinia •🦁
Sep 14, 2020