hyy edat nachu teyake mateyek falge nbr betam silachenakegn nw kesu bafit sex arge alawkim enaa ke bfga sex aregin gn mnm ngr aneberem alemanaegnim edat edazi lehon yichilal metawkut ngr kale negarugn gra gebtognal
Apr 28, 2022@Fiker_Godana የድንግልና ወይም የክብረ ንፅህና አይነቶች ክፍል 2⃣ ‼️ #ድንግልና_በምን_ይገለፃል? በእርግጥ ሁለቱም ፆታዎች መታቀብን ተከትሎ ቢያገለግልም በወንዶች ላይ መታቀቡንና መፅናቱን ተከትሎ የሚታይ የአካል ለውጥ የለም፡፡ በሴቶች በኩል ግን የተራክቦ አካላት ከሆኑት መሀል በብልት አካባቢ ይህን የድንግልና መገለጫ ምልክት ይሆን ዘንድ ተፈጥሮ አስቀምጦት ይገኛል። ድንግልና በሴቶች ብልት በራፍ ላይ የተቀመጠ አነስተኛ መጠን ያለው በደም ስሮች የተሞላ ስስና sensitive የሆነ የሰውነት ክፍል ነው። ይሄ በጣም ስስ የሰዉነት ክፍል(አካል) በቀላሉ ሴት ልጅ ልታጣው ትችላለች፡፡ ለምሳሌ፡- ሳይክል በመንዳት ፣ ፈረስ በመጋለብ ፣ ጅምናስቲክ የመሳሰሉ እስፖርቶችን በመስራት...በሀይድ መደራረብ...በከባድ ህመም ወዘተ ያለምንም ፆታዊ ተራክቦ ታጣዋለች። #የድንግልና_አይነቶች_ስንት ናቸው? አምስት አይነት የድንግልና አይነቶች አሉ። እነርሱም ➊ ☞ ሙሉ የብልት አካል በራፍ ላይ እንደ መጋረጃ የዘጋው ሲሆን የእጃችን ቀዳዳ ምታክል ክፍተት አለው ለወር አበባ መፍሰሺያ ሆኖ የተፈጠረ ድንግልና አለ። ይሄ ቀዳዳ ሙሉ የድንግልናውን ቦታ አይሸፍንም የድንግልናውን መጋረጃ ሩብ ምታክለዋ ቀዳዳ ናት። ➋☞ ብዙ ጊዜ ባይሆንም አንዳንድ ሴቶች ላይ የወንፊት መልክ በተያዘ በርካታ የተበሳሱ ቀዳዳዎች የተሞላ ሆኖ የተፈጠረ ድንግልና አለ። ➌☞ በተፈጥሮዋ ምንም የተጋረደ ነገር የለዉም ፡፡ በመጀመሪያው ግንኙነትዋ ጊዜ የሚፈስ ደም የሌላት ሴት አለች ድንግል እንደሆነች የምታውቀው እርስዋ ብቻ ናት ምንም ድንግል እንደሆነች ምልክት አታሳይም ደም አይፈሳትም። ➍☞ ድንግልናው በተፈጥሮ የጠነከረና በወንዱ ብልት ሊበጠስ የማይችል ነው ፡፡ይሄ አይነት ድንግልና ያላቸው ሴቶች ድንግልናቸውን ወደ ህክምና ተቋም በመሄድ በሰርጀሪ ወይም በቀዶ ጥገና ወቶላቸው ነው ግንኙነት የሚፈፅሙት። ➎☞ ሴትዋ ምንም አይነት የድንግልና መጋረጃ ሳይኖራት በብልትዋ ግርግዳ በኩል ብቻ ትናንሽ ሄመኖች(hymens) ሲገኙ እነሱም የሚወገዱት በወንዱ ብልት ፍትጊያ ነው። የሴቶች ድንግልና እላይ👆 በጠቀስኳቸዉ አምስቱ ምክንያት ከፈጣሪ የሚሰጣቸው የተፈጥሮ ፀጋ ነው፡፡ ይህ ፀጋ ደሞ የሚገኘው በመወለድ አንድ ጊዜ ነዉ፡፡ እድል ነውና በህይወታቸው ውስጥ ሴቶች የማይረሳ አሻራን ጥሎ የሚያልፍ ነው። ብዙዎቻቸው የመጀመሪያ ግንኙነታቸውን አይረሱትም ለዛ ነዉ ወንዱ ድንግል ምርጫዉ ያደረገዉ፡፡ እናም ወንድሞቼ ደም ካላየሁ ድንግል አይደለችም ብለህ ንፁህ እህትህን ሚስትህን ለተናግሮ አናጋሪ እንዳትሰጥ በተጨማሪ ከእኔ በፊት ከሌላ ጋር ባልጋለች ብለህ እቺን ንፁህ እንስት እንዳታረክስ ፡፡ የለቅሶዋም ምክንያት እንዳትሆን፡፡ ❣❣❣❣❣❣❣❣ ↗️ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት @fiker_godana ⁉️ጥያቄ አስተያየት ካላችሁ @fiker_godana_bot
Apr 28, 2022