#education
አርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ለ medicine አሪፍ ነው ይባላል አምና ስንት ሴት ተማሪዎችን ነው የተቀበለው፣አጠቃላይስ? አመሰግናለሁ
Apr 28, 20228 engagements
አርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ለ medicine አሪፍ ነው ይባላል አምና ስንት ሴት ተማሪዎችን ነው የተቀበለው፣አጠቃላይስ? አመሰግናለሁ
Apr 28, 2022በመጀመሪያ አርባምንጭ ስለደረሰህ/ሽ እንኳን ደስ አለህ/ሽ ገነት ገብተሃል /ሻል 😁😁 እዚ ሜድስን ለወንድ በጣም ከባድ ነው አምና 28 ወንድ 60 ምናምን ሴት ናቸው
Apr 28, 2022yegebut wendoch 20 aymolum ke 60 wey 80 endale setoch nachew
Apr 28, 202250-60
Apr 28, 2022