ኧረ ሰዎች እርዱኝ ቆይ ፍቅር እንደዚህ ያደርጋል? አሁን ግን ተምታትቻለሁ ጠዋት ማታ ቀን እንዴት እሱን ብቻ ላስብ እችላለሁ የምር ጨንቆኛል ደሞ ኮ ልጁ gf ባትኖረዉ ጥሩ ነገር ግን እያለችዉም ለኔ የፍቅር ስሜት አለዉ ይሕን በቀጥታ ነገረኝ እና ይሔን ሐሳብ ከዉስጡ እንዲያወጣ ነገርኩት ዉስጤን ደስ ብሎኝ ነበር ለኔ ስሜት እንዳለዉ ሲነግረኝ ግን ልጅቱስ ምን ልትሆን ነዉ bytheway gfኡ የሌላ እምነት ተከታይ ናት ወደ ፊት አብረዉ አሸንደማይሆኑ ነገረኝ እኔ ደግሞ ይሔ ምክንያት ነዉ ብዬ አላስብም በቃ እኔ ጋ እንደ ድሮዉ እንድንቀጥል ነገርኩት ግን አሁንም በጣም አፈቅረዋለሁ የኔን ሀሳብ ሲጠይቀኝ ግን በግልፅ ልነግረዉ አልቻልኩም መቼም ሰዉ እያለዉ..keahun befit wedewalehu yawm በፍቅር ግን ከሱ ሐሳቡ ሲመጣ ፈርቼ ይሁን ትምህርቴ ላይ ተፅዕኖ ይፈጥርብኛል or ለእሱ ጊዜ ላልሰጠዉ እችላለሁ ብዬ ይሁን በስሜቴ እርግጠኛ ሳልሆን ቀርቼ ይሁን አላቅም እንደዚሁ ደ ንፁህ ጓደኛማቾች እንሁን አልኩት እሱም ፍላጎቴን አከበረልኝ ከሆነ ጊዜ በኋላ gf እንደያዘ ነገረኝ ምንም አላልኩም መቼስ ለምን ያዝክ እኔን አጠብቅም እንዴ አይባል ነገር አሜን ብዬ ተቀበልኩት👉ይሔ የሚሰማኝ ነገር የምር ፍቅር ነዉ? ቆይ የእሱ አስተሳሰብስ ትክክል ነዉን? ቆይ እሽ እኔስ ምን ላድርግ? እራቂዉ ምናምን እንዳትሉኝ ይሔን በጭራሽ ማድረግ አልችልም😭😭
Apr 27, 2022Ere lash ende setyo fkregnashn akerayteshiw nw ende kanchiga endiketl be fkrsh asamgniw kalhone teyiw 🙅♂
Apr 27, 2022