smone194
#health
ሰላ..ም ቆዳዬ ከሌሎች ሰዎች በተለየ ነብሳት ሲነክሱኝ ይቆጣል ይቆስላል ምን ማድረግ ይኖርብኛል? plus በዛ ምክንያት ቆዳዬ ነጣ ነጣ ወይንም ጠቆር ይላል(ቁስሉ ሲድን) አጠር ያለ ልብስ መልበስ አልችልም። አሱን የሚያጠፋ ክሬም ነገር ይኖራል? Dermatologists kalachu erdugn..ameseginalehu
Apr 26, 20221 engagements
ሰላ..ም ቆዳዬ ከሌሎች ሰዎች በተለየ ነብሳት ሲነክሱኝ ይቆጣል ይቆስላል ምን ማድረግ ይኖርብኛል? plus በዛ ምክንያት ቆዳዬ ነጣ ነጣ ወይንም ጠቆር ይላል(ቁስሉ ሲድን) አጠር ያለ ልብስ መልበስ አልችልም። አሱን የሚያጠፋ ክሬም ነገር ይኖራል? Dermatologists kalachu erdugn..ameseginalehu
Apr 26, 2022Nebsat endaynekseh mekelakel newa mulu lebs melbes
Apr 27, 2022