Guys, I have no idea how I treat my hair, it is extremely dry. Betam tenkara ena derek new, kibat , shampoo minamin yemitawkut kale?
Sep 14, 2020እንደ አንድ ቦቦ ሻንቲ አንድ ነገር ልምከርሽ በመጀመሪያ ሻምፖ እና ኮንዲሽነሩ ከ sulphate ነፃ መሆን አለበት። ፀጉር ታጥቦ እንዳለቀ የተፈጥሮአዊ እንክብካቤ ይደረጋል እነዚህን በየ ሳምንቱ እየቀያየርክ/ሽ አድርግ 1. የሩዝ ውሀ በ ስፕሬይ በማድረግ ቆዳን እና ዘለላን መቀባት ቀጥሎ የወይራ ቅባት፣ የፀጉሩን እድገት ያፋጥናል 2. ቀይ ሽንኩርት ውሀ ቆዳን ቀብቶ ከ2 ሰዓት በውሀላ የራዝመሪኖ ቅባት ፀጉር ያበዛል መብቀል ያቆሙ ይመለሳሉ 3. ሬት ጄል አጥርቶ ቆዳን መቀባት ከታጠቡት በውሀላ የጉሎ/CASTOR/ ዘይት መቀባት ይህ ደሞ ፀጉር እንዳይሰባበር እና ቆዳ ድርቀት ይከላከላል። 5.ብዙ ፈሳሽ መጠጣት እናም የጭንቅላት ቆዳን ማሳጅ ማድረግ፣ ይህ ደግሞ ወደ ጭንቅላት የሚሄድ የደም ዝውውርን በማስተካከል ፀጉር በቂ ንጥረ ነገር እንዲያገኝ ይረዳል። 6. ጭንቀትን መቀነስ የ ጀማይካ BLACK CASTOR OIL ብታገኚ/ኝ ፀጉርህ በፍጥነት ያድጋል።
Oct 13, 2021