#business
ሰላም እንዴት ናችሁ ምን መሰላችሁ ከ ድሬ ወደ አዲስ አበባ ዕቃ በ ቁአሚነት የሚያመጣ ሰው ፈልጌ ነበር ማለት እኔ ክፍለ ሀገር ነው ምኖረው እና ያንን ዕቃ ሸገር ሂጄ ነው ምረከበው ዕቃውም ልብስ እና ጫማ ነው ስለዚህ ጠቁሙኝ የት እንደማገኝ please or ደሞ ሸገር ላይ ይሄ ዕቃ በጣም ርካሽ ሚባልበትን ቦታ ንገሩኝ Thanks
Apr 26, 20223 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ ምን መሰላችሁ ከ ድሬ ወደ አዲስ አበባ ዕቃ በ ቁአሚነት የሚያመጣ ሰው ፈልጌ ነበር ማለት እኔ ክፍለ ሀገር ነው ምኖረው እና ያንን ዕቃ ሸገር ሂጄ ነው ምረከበው ዕቃውም ልብስ እና ጫማ ነው ስለዚህ ጠቁሙኝ የት እንደማገኝ please or ደሞ ሸገር ላይ ይሄ ዕቃ በጣም ርካሽ ሚባልበትን ቦታ ንገሩኝ Thanks
Apr 26, 2022@Naob3030
Apr 30, 2022No user name on tg so pls correct it
Apr 30, 2022Anageregn @Mihir_721
Apr 27, 2022