Ene melew yehen yahl muslimoch le lekso behedubet bomb afendeto sewochn megedel beza lay tsomegna sewochn bet eyezerefu mesjid makatel mn aynet srat new yehen yahl telacha yegeramal betam yemigermew yetm ayadersm muslimu be miyadersubet bedel tsento ena ke mengeziewm belay and hono yekomal endezi mewered ena mezket gn betam yasazenal
Apr 26, 2022ያው ሙስሊሙ ብዙ በደል እየደረሰበት ከመግለጫ ውጪ መንግስትም አቅጥቶ አያቅም ጭራሽ ጥፋተኛም ለማረግ ይጥራሉ መፍትሄው ምን መሰለሽ ወይ መንግስት ገዳዮችን ተከታትሎ ይዞ ራሱ ይግደላቸው ወይም ሙስሊሙ ለዚህ ሀላፊነት ይወስዳል እንግዲህ እስካሁን በኢትዮ ታሪክ ውስጥ ሙስሊሙ ጨፍጫፊ እንደሆነ ነው ሚሳለው ጨፍጫፊው ማን እንደሆነ ይታወቃል ሁሉንመ ነገር ጊዜ ይፈታዋል ሙስሊም ያልሆነ ሰው ስለ ትላንቱ ሁኔታ ብዙ ምክንያትን ሊሰጥሽ ይችላል ግን የቱም ምክንያት 26ሰው እንዲሞት የሙስሊሞች ቤት እንዲደፈር እንዲዘረፍ መስጊድ እንዲቃጠል ብዙ ነገር ምክንያት አይሆንም ቀጣዩን አብረን እናያለን
Apr 27, 2022