goggggoo168
#personal
ሰላም እንዴ ናቹ ታላቅ ወንድም አለኝ እና ቆንጆ ስል ያምራል በጣም እና አመለ ሸጋ ነው ለሞዴሊንግ ይሆናል Photogenic ነው!! እና ትንሽ አክቲንግም ይሞክራል ግን እሱ ይሄን ሁሉ አያቀውም መሆን አቅም እንዳለው በዛ ላይ He's depressed በዛላይ ትንሽ ኣአይን አፋር ነው ። እና በምን መልኩ ላግዘው ሞዴሊንግ ት/ቤት አስገባው እንዳትሉኝ አስቤበታለው። ሌላ አማራጭ ወይም እንድዴት Cast ላስደርገው Pls pls🤲🏽
Apr 26, 20224 engagements