NavyPerch58261
#health
Hello fam's የባለቤቴ ፀጉር ስስ ነው፤ ማለት ትንሽ ነው። ሌላው ደግሞ ስታበጥረው በብዛት ይነጫጫል እና ፀጉሯ እንዲበዛ እና እንዳይነቃቀል በቤት ውስጥ Treatment ተጠቅመን እንዴት ማብዛት እና እንዳይነቃቀል ማድረግ እንችላለን። አጠቃቀሙንም በስርዓት ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል። አመሰግናለሁ !!!
Apr 26, 202214 engagements
Hello fam's የባለቤቴ ፀጉር ስስ ነው፤ ማለት ትንሽ ነው። ሌላው ደግሞ ስታበጥረው በብዛት ይነጫጫል እና ፀጉሯ እንዲበዛ እና እንዳይነቃቀል በቤት ውስጥ Treatment ተጠቅመን እንዴት ማብዛት እና እንዳይነቃቀል ማድረግ እንችላለን። አጠቃቀሙንም በስርዓት ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል። አመሰግናለሁ !!!
Apr 26, 2022Le mist endi yemiyasb bal😍tleyaleh ewnet...YouTube lay video eylat ale bzu
Apr 26, 2022Rosemary water arif new ene lewt aychebetalew gn yaw tnsh gize yefelgal lewt eskitay
Apr 26, 2022Yshenkurt wha tqeqlo or degmo sifqefq ymiwxaw wha lminqaql tsegur bxam yseral mokrewalhu Vaseline aqlxo ytsegurun srun malt qodawn mqebat ybalal almokrkutm bzat slalw yne
Apr 26, 2022Avocado muz erate ena 1 enkulal ande lay adrgacu fecute ena tekba ene telek lewte aycbetalew
Apr 26, 20221 gize new Weys degagmen mexekem alebn
Apr 26, 2022