Ene mlew aastu yederesew ena lela univ yederesew temari mekeyayer ychlal ende?
Apr 25, 2022Lebs meseleh ende
Apr 26, 2022Ene mlew aastu yederesew ena lela univ yederesew temari mekeyayer ychlal ende?
Apr 25, 2022Lebs meseleh ende
Apr 26, 2022Mels kaleh besreat mels denkoro
Apr 26, 2022Aychalm
Apr 26, 2022" እርስ በእርስ የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ መቀያየር አይቻልም " - ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ሚኒስቴር ዛሬ የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ማደረጉ ይታወቃል። መደባውን ተከትሎ ከዚህ ቀደም እንደነበሩ ጊዜያት ሁሉ አንዳንድ አካላት " ተማሪዎችን እና ወላጆችን ገንዘብ ክፈሉ ምደባ እናስተካክላለን ፣ ወደ ፈለጋችሁበት እንድትመደቡ እናደርጋለን " በሚል የማጭበርበር እንቅስቃሴ እያደረጉ ነው። በሌላ በኩል አንዳንድ ተማሪዎች እና ወላጆች የዩኒቨርሲቲ እርስ በእርስ መቀያየር ይቻል እንደሆነ ጥያቄ አቅርበዋል። ትምህርት ሚኒስቴር ለቲክቫህ ኢትዮጵያ እንዳሳወቀው ተማሪዎች ምደባን ተከትሎ ከማንኛውም ህገወጥ ድርጊት ላይ ከተሰማሩ አካላት እራሳቸውን እንዲጠብቁ ፤ ምደባ እንቀይራችኃለን የሚሉትም ሀሰተኞች መሆናቸው እንዲሁም እርስ በእርስ ምደባ መቀያየር የሚባል ነገር እንደሌለ አስገንዝቧል። በዚሁ አጋጣሚ ዩኒቨርሲቲዎች በአጭር ጊዜ ተማሪዎችን እንዲጠሩ አቅጣጫ በመቀመጡ ተማሪዎች እና ወላጆች አስፈላጊውን ዝግጅት ታደርጉ ዘንድ መልዕክት እናስተላልፋለን። @Free_Education_Ethiopia Stay Safe! ✅ For campus info join @fee_university
Apr 26, 2022