#education
1)ለምንድነው ብረት ቀጥቃጭ ሸክላ ሰሪ እና የመሳሰሉት የስራ አይነቶች የሚገለሉት? 2)እና ከቴክኖሎጂ ጋርስ ያላቸው ግንኙነትምንድነው? በኢትዮጵያ context ሰለዚ ሚያወራ መፅሀፍ ምታውቁ ጠቁሙኝ please urgent ነው
Apr 25, 20222 engagements
1)ለምንድነው ብረት ቀጥቃጭ ሸክላ ሰሪ እና የመሳሰሉት የስራ አይነቶች የሚገለሉት? 2)እና ከቴክኖሎጂ ጋርስ ያላቸው ግንኙነትምንድነው? በኢትዮጵያ context ሰለዚ ሚያወራ መፅሀፍ ምታውቁ ጠቁሙኝ please urgent ነው
Apr 25, 2022ቡዳ ናቸው የሚል ኋላ ቀር አስተሳሰብ ስላለ ነው ብሮ
Apr 25, 2022Wedhuala ymilewn film eyew mandela ymisrabeten ygbakal Ethiopia edatadeg teblo yetsraben sera edhon new yminagrew yerasachenen mirt edanamert yanen sera ymisru sewoch edigelelu buda nachew menamn tebalu bicha moviewn eyew ygbakal
May 05, 2022