Kasslass50
#society
ኧረ ሰዋች ኑሮ ውድነት ምን እየሆነ ነው👀 መፍትሄው ምን ይመስላችሁዋል 🙌 በአሁን ሰአት ኢትዮጵያ ውስጥ መኖር ተገቢ ነው ብላቹ ታስባላችሁ
Apr 24, 202210 engagements
ኧረ ሰዋች ኑሮ ውድነት ምን እየሆነ ነው👀 መፍትሄው ምን ይመስላችሁዋል 🙌 በአሁን ሰአት ኢትዮጵያ ውስጥ መኖር ተገቢ ነው ብላቹ ታስባላችሁ
Apr 24, 2022መንግስትም ከዚህ ሀገር ሳይፎገርበት ለመውጣት እቅድ አውጥቱዋል😂😂
Apr 25, 2022መኖር ተገቢ ባይሆንስ ምን መሔጃ አለን እራሳችንን አናጠፋ🥺
Apr 25, 2022እረ Ethiopia ውስጥ መኖርማ ተገቢ አይደለም🙄 ግን ችግሩ የት እንሄዳለን🤷♀️😅
Apr 25, 2022Ethiopia needs last revolution Grab scholarship and d/t opportunities here👉 @OppsEth
Apr 25, 2022መፍትሄው ወጥረህ መስራት / መስረቅ ነዋ😂
Apr 25, 2022tegebi bayhons? mrcha alen?🤷♂ n this is what 🎷 wants eko😁
Apr 25, 2022tadya yet lithedat 😃
Apr 25, 2022ችግሩ ባክህ ኢትዮጵያ ውስጥ መኖሩ አይደለም በሕይወት መኖር ነው
Apr 25, 2022So dark men😂😂😂
Apr 25, 2022Adma mnamn yemayasfelegu negerochn letewesene gize alemegzat
Apr 25, 2022