Leo199513
#technology
ቀልድና ቁም ነገር Motivation እያዎዛ የሚቀርብ ዩቱብ ቻናል ልከፍት ነበር ግን ስም አጣሁለት ስም እስቲ ንገሩኝ
Apr 24, 202214 engagements
ቀልድና ቁም ነገር Motivation እያዎዛ የሚቀርብ ዩቱብ ቻናል ልከፍት ነበር ግን ስም አጣሁለት ስም እስቲ ንገሩኝ
Apr 24, 2022u already create your name eko😁 "ቀልድና ቁም ነገር Motivation"
Apr 25, 2022ሳቅ በ ቁምነገር ትምህርታዊ ቪዲዮ
Apr 25, 2022Keldn ke kumneger beyiw
Apr 25, 2022ቀቁሞ 👆 በለው ቀ-ቀልድ ቁ-ቁምነገር ሞ-motivation
Apr 24, 2022Grab scholarship and d/t opportunities here👉 @OppsEth
Apr 25, 2022አህያ Tube በለው😁 ወይም ደግሞ ጀዝባው Tube😊
Apr 25, 2022"ልቤ" በለው ያው ልብ ነው ከላይ የጠቀስከው ነገር ሚያስፈልገው ፩፣ ሳቅ ለልባችን ጤና ፪፣ መነሳሳት ለልባችን ጥንካሬ
Apr 25, 2022Comedian Eshetu belew 🙃
Apr 25, 2022Birr gn bmndn new letkebel yasebkew
Apr 24, 2022Comedy and stand up weym stand up comedy😂
Apr 24, 2022ቀቁM
Apr 24, 2022