#technology
ሰላም ቤተሰቦች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ እያልኩ ጥያቄዬን እንደሚከተለው አቀርባለው ሰሞኑን ቴሌግራሜ ላይ የቀን እና የሰዓት ችግር እያየው ነው ለምሳሌ April 21 የላኩት መልክት ለላኩለት ሰው ሲገባ April 19 ነው የሚለው ሰዓቱም እንደዛው ከላኩበት ሰዓት 2/3 ወደ ኋላ ይቀራል ስለዚህ ለዚህ ችግር መፍትሔው ምንድነው? ለምላሾቻችው ሁሉ ከልብ አመሰግናለው🙏
Apr 24, 20223 engagements