#health
ሰላም እንዴት ናችሁ ሰዎች ክሊኒክ ሄጄ ለቡጉር clindamycin cream የሚባል አዙልኝ እና ልግዛው አልግዛው እያልኩ ነው ምን ይሻላል side effect አለው ተጠቅማችሁ የምታውቁ ሰዎች ካላችሁ እባካችሁ አማክሩኝ
Apr 24, 20222 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ ሰዎች ክሊኒክ ሄጄ ለቡጉር clindamycin cream የሚባል አዙልኝ እና ልግዛው አልግዛው እያልኩ ነው ምን ይሻላል side effect አለው ተጠቅማችሁ የምታውቁ ሰዎች ካላችሁ እባካችሁ አማክሩኝ
Apr 24, 2022Side effect yelelew drug yelem bro, ye drugun name google lay search btareg mulu detail tagegnaleh ( side effect, awolosased,.... )
Apr 24, 2022እኔ ተጠቅሜ ነበር ለውጥ አላመጣልኝም ያው አሳስተውት ይሆናል ከፊት ቆዳዬ ጋር
Apr 24, 2022