Flow23
#other
አብዛኛውን ከትግራይ ክልል መተው በሌሎች የኢትዮጵያ ክፍል ዩኒቨርስቲ እየተማሩ ያሉ ተማሪዎች በጣም ከፍተኛ ችግር ውስጥ ነው ያሉት ፡ በወር 1 ብር እንኳን አያገኙም ፤ እንደሌላው ለመዝናኛ የሚያወጡት ይቅርና ለመፀዳጃ እንኳን ሚሆናቸውን ነገር ለመግዛት ገንዘብ ቸግሯቸዋል ፤ አንዳንዶቹ ወደ መጥፎ ደረጃም እየደረሱ ነው Psychological ጉዳቱም ተጨምሮ ፣ ሴቶቹ ደግሞ ሰውነታቸውንም አሳልፈው እስከመሸጥ እየደረሱ ነው ፤ እኔም የማውቃቸው ጓደኞቼ አሉ ፤ እስቲ ለእነሱ ምንደርስበት መንገድ ካለ መፍትሔ የምትሉትን ንገሩኝ እንደራሳቹ ወንድምና እህት አስቧቸውና
Apr 23, 20228 engagements