#education
Hi Everyone እኔ ተማሪ ነኝ እና ባለኝ ትርፍ ጊዜ ተማሪ እያስጠናሁ መስራት እፈልጋለሁ እና ከ6-10 ክፍል ነው ማስጠናት የፈለኩት እና ጥያቄዬ እንዴት ማገኘት እችላለው የማስጠናው ሰው? Thanks in Advance❤
Apr 23, 20224 engagements
Hi Everyone እኔ ተማሪ ነኝ እና ባለኝ ትርፍ ጊዜ ተማሪ እያስጠናሁ መስራት እፈልጋለሁ እና ከ6-10 ክፍል ነው ማስጠናት የፈለኩት እና ጥያቄዬ እንዴት ማገኘት እችላለው የማስጠናው ሰው? Thanks in Advance❤
Apr 23, 2022በየስልክ እንጨቱ አስጠኚ ይፈልጋሉ የሚል ወረቀት ለምን የሚለጥፉ ይመስልሀል
Apr 23, 2022Esu gebagn lela menged kale beye new
Apr 24, 2022Promotion aseram ende
Apr 23, 2022Kesu yeteshale menged kale new
Apr 24, 2022