የ ወር አበባዬ 10 ቀን ቆየ አና ደሞ ትንሽ ትንሽ ነው ሚፈሰው አና ምን ላርግ😭😭😭 * ባለትዳር ነኝ😊 * መከላከያ አልተቀምም🤞
Apr 23, 2022ካድያ ምን ያስለቅስሻል?🙄....እናት ልትሆኚ ይሆናል እሄ ደሞ ለኔ ሴቶች ከሰውነት ወደ መላእክትነት የሚለወጡበት ጊዜ ነው ብዬ ነው የማስበው አንቺ ግን ልጅ የሞተብሽ ያህል ነው እያለቀሽ ያለሽው...ይቅርታ ለተጠቀምኩት ቃላት "😭" ኢሄን emoji ማብዛትሽ ስላናደደኝ ነው።😊
Apr 23, 2022