Hey guys Ene yamelew is it normal for ur bf to not talk to u for 3 ..4 days ..malet he have class .seram alew gen lametewedut saw beyans hi lemalet aydewelem ende???....I asked him that gen esu busy negn menamen ylal and I'm feeling soooo bad men larg💔😖
Apr 22, 2022"ተማሪ ነው በዛ ላይ ሰራተኛ " ...እና "busy" እንደሚሆን አንቺም መገመት አያቅትሽም በዛ ላይ ድካም አለ።እስኪ በሱ ቦታ ሆነሽ አስቢው እኔን የገረመኝ ግን ምን እንደሆነ ታቂያለሽ 3 ቀን ሙሉ እሱ አይደውል ምክንያት አለው ግን አንቺ ለምን አደውይም?🤭 የግድ እሱ ነው እንዴ መደወል ያለበት ? ሰው ላይ ከመፍረድሽ በፊት ቁጭ ማነው ቆም ብለሽ አስቢ እንጂ🙄
Apr 23, 2022