#health
ሰላም እንዴት ናቹ ሁሌ ከእንቅልፌ ስነሳ የነካሁት ነገር ሁሉ በጣም እንደ እሳት ይግላል እጄ ግን ምንም አይነት የሙቀት ስሜት የለዉም እባካቹ መፍትሄዉን ንገሩኝ ሀኪም ጋም ሄጃለሁ ምንም የለም ያልሞከርኩት ነገር የለም ምናልባት ምታዉቁት ከሆነ
Apr 22, 20229 engagements
ሰላም እንዴት ናቹ ሁሌ ከእንቅልፌ ስነሳ የነካሁት ነገር ሁሉ በጣም እንደ እሳት ይግላል እጄ ግን ምንም አይነት የሙቀት ስሜት የለዉም እባካቹ መፍትሄዉን ንገሩኝ ሀኪም ጋም ሄጃለሁ ምንም የለም ያልሞከርኩት ነገር የለም ምናልባት ምታዉቁት ከሆነ
Apr 22, 2022እና ጠዋት ጠዋት እንቁላል በእጄ ነው ምጠብሰው ነው ምትለው?
Apr 23, 2022Hollywood ሂድ (ከዛ DC movies የሚባል የእውነ ቦታ ይጠቁሙኋል ፣ እዛ መፍትሄ አታጣም)
Apr 23, 2022መሄጃዋን ስጠኛ😊
Apr 23, 2022Eshi habeshaw heatman beyekalew lol
Apr 23, 2022Don't allow your Gf to sleep with you b/c you will burn her as well.😂😁
Apr 23, 2022Ye ተአምር Yale 🙄😂
Apr 23, 2022Nåŋ_🤍
Apr 23, 2022