Helu1633
#other
ሰላም እንዴት ናችሁልኝ , መልካሙን ሁሉ ተመኘሁ መፅሐፍ ቅዱስ ለሰው ስጦታ ልሰጥ ፈልጌ ነበር እና የት አገኛለሁ እና ስንት አገኛለሁ 😊 አመሰግናለሁ ❤️
Apr 22, 20223 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁልኝ , መልካሙን ሁሉ ተመኘሁ መፅሐፍ ቅዱስ ለሰው ስጦታ ልሰጥ ፈልጌ ነበር እና የት አገኛለሁ እና ስንት አገኛለሁ 😊 አመሰግናለሁ ❤️
Apr 22, 2022በሰፈርህ አካባቢ ካለው ቤተክርስቲያን "ንዋየ ቅድሣት" መሸጫ ታገኛለህ
Apr 23, 2022Betkristayan akababi balu metsahft meshca medebr Ena hayimnotwi eqawich meshca akababi
Apr 23, 2022Nwayate kedesat meshecha
Apr 23, 2022