#ለመማማር ሰላም🙌... 1)እውቀት እና ጥበብ ምንድነው ልዩነታቸው? 2)እውቀት ምንድነው? 3)ጥበብስ? 4)የእውቅት መጀመሪያው...... 5)የጥበብ መጀመሪያው...... ከላይ ያሉትን ሁለቱን ዓ.ነገሮች ጨርሱና ለምን እንደዛ እንዳላችሁም አብራሩል!
Apr 22, 2022“የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ሰነፎች ግን ጥበብንና ተግሣጽን ይንቃሉ።” — ምሳሌ 1፥7 “የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው።” — ምሳሌ 9፥10 Knowledge you can have it by learning but wisdom is gift from mighty God God is የእውቀት መጀመሪያም bc he is zone created all z thing ...& God have all knowledge unlike anybody he know everything
Apr 22, 2022