Guys መርካቶ ያገለገለ ስልክ ልገዛ ሂጀ ተስማምተን ብሩን ሰጥቸው ምክንያት ፈጥሮ በቃ ይሄውልህ ብሩ ስልኩን መልስ ብሎኝ ብሩን ሰጠኝ ሳየው እጀ ላይ ብሩ አነሰኝ.. ከዛ ኧረ ብሬን እያልኩ ብከተለውም 3000 ቀንሶ እንደምታውቁት አመለጡኝ 😂😂😂 3000 ብር አቀብየ 3000 ብር ይዠ ተመለስኩ 😂 እና ልጆቹን መልሸ ማግኘት እችላለሁ ግን እንደት ብሬን ላስመልስ እችላለሁ?? እና ሰወች እባካችሁ ከእነርሱ ላይ ስልክ ለመግዛት ካሰባችሁ 3 ወይም 4 ሁናችሁ ነው መሄድ ። እንደኔ እንዳትበሉ
Apr 22, 2022😂😂😂😂😂😂😂 ለመሳቅ እና ኮሜንት ለማየት ብቻ ነው የገባውት 😂😂😂😂 ወይኔ ብራዘር
Apr 22, 2022