Dracary_s402.5
#other
#Very very urgent helme lelit yaye sew betekrstyam mehed ychlal mesgeds
Apr 22, 202211 engagements
#Very very urgent helme lelit yaye sew betekrstyam mehed ychlal mesgeds
Apr 22, 2022በኢስላም ቢሆን ኖሮ ሻወር ትወስዳቸህ ከዛም መስጂድ ትሄዳለህ። ሃጢያት ምናምን ሚባል ነገር የለም። ተኝተህ ነው ይህ የተፈጠረው። በአካል ሆኖ በትዳር ካልተጣመርከው ሰው ጋር አድረገህ ቢሆን ነበረ ሃጥያት የሚሆነው። ይህም ቢሆን መስጂድ እንዳትሄድ አይከለክለህም። ይልቁንስ መስጂድ ሄደህ በመፀፀት ውስጥ ሆነህ ይቅርታውን ትጠይቀዋለህ። እሱም ባርያዬ ከስህተቱ ተመለሰ ብሎ በጣም በመደሰት ይቅርታህን ይቀበልሃል።
Apr 22, 2022ቤተ መቅደስ ውስጥ እንዳትገባ ግን መሄድ ትችላለህ
Apr 22, 2022Shower wused ena hid gin wede bete meqdes bzum atxtega
Apr 22, 2022Helme lelit mndenew
Apr 22, 2022በህልምክ ተቃራኒ ሴት ጋር አድረህ ዘርህ ሲፈስ ህልመተ ለሊት ይባላል
Apr 22, 2022Just take a shower then u can go.
Apr 22, 2022Awo ke amlakh gar mttarekbet Ken eko new
Apr 22, 2022