#religion
ሁላቹም እንኳን አደረሳቹ ena ጥያቄዬ ለ ortodox emnet teketayoch new ena ጉልባን የምን ምሳሌ እንደሆነ እና ትክክለኛ ሚበላበት ቀን መቼ እንደሆነ(አንድ አንድ ሰው ሀሙስ ሌላው demo አርብ ስለሚል) ብትነግሩኝ
Apr 21, 20222 engagements
ሁላቹም እንኳን አደረሳቹ ena ጥያቄዬ ለ ortodox emnet teketayoch new ena ጉልባን የምን ምሳሌ እንደሆነ እና ትክክለኛ ሚበላበት ቀን መቼ እንደሆነ(አንድ አንድ ሰው ሀሙስ ሌላው demo አርብ ስለሚል) ብትነግሩኝ
Apr 21, 2022#ጉልባን ጉልባን ከባቄላ ክክ፣ ከስንዴ ወይንም ከተፈተገ ገብስ ጋር አንድ ላይ ተቀቅሎ የሚዘጋጅና የጸሎተ ሐሙስ ዕለት የሚባላ ንፍሮ ነው፡፡ የጉልባን ትውፊት እስራኤላውያን ከግብፅ ተሰደው በሚወጡበት ጊዜ በችኮላ ስለነበር፤ አቡክተው ጋግረው መብላት ያለመቻላቸውን ሁኔታ ያመለክታል፡፡ ያን ጊዜ ያልቦካውን ሊጥ እየጋገሩ ቂጣ መብላት፤ ንፍሮም ቀቅለው ስንቅ መያዝ ተግባራቸው ነበርና ይህን ለማሰብ በሰሙነ ሕማማት ቂጣና ጉልባን በማዘጋጀት በዓሉ ይታሰባል፡፡ በጸሎተ ሐሙስ ይህንን መሠረት በማድረግ የሚዘጋጀው ጉልባን አንዲህም ቂጣ ጨው በዛ ተደርጎ ይጨመርበታል፡፡ ጨው ውኃ የሚያስጠማ በመሆኑ የጌታን መጠማት ያስታውሳል፡፡ ይህ ትውፊታዊ ሥርዓት ከእስራኤላውያን የመጣ ሲሆን በኢትዮጵያም አብዛኛዎቹ የትውፊት ክንዋኔዎች የብሉይ ኪዳን መነሻ ስላላቸው ሥርዓቱ ዛሬም ይከበራል፡፡
Apr 22, 2022This is my answer😁
Apr 22, 2022